Sunday, July 20, 2014

“ ሽብርተኝነት የ21ኛው ክ/ዘመን የማደኛ መረብ በመጽሐፍ ቅዱስ እና በቁራን እይታ::”

1 comment:


  1. በዚህ ጽሑፍ የተጠቀሰው ኢየሱስ እውነተኛው ኢየሱስ
    ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ “ኢየሱስ” ነው፡፡ የመጽሐፍ
    ቅዱስ ዘጋቢዎች ኢየሱስ ያልሠራቸውና ያላስተማራቸውን
    ትምህርቶች አስተምሯል ብለው በተሳሰተ መልኩ
    ዘግበዋል፡፡ እውነተኛው ኢየሱስ እናቱን አክባሪና
    ለሰዎችም ትሁት የሆነ መልካም ባህሪ የተላበሰ ነው
    በማለት ጸሐፊው ያምናል፡፡
    ለማንኛውም በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጸውን የተሳሳተ
    የኢየሱስ ባህሪያት እንመልከት፡፡
    1. የበለሲቱን ዛፍ ለምን ያለወቅትሽ ፍሬ አልሰጠሸኝም
    ብሎ ከረገማትና ካደረቃት ኢየሱስ ፍቅርን ይጠበቃል?
    “በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ።በመንገድም
    አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ
    በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ #አይገኝብሽ
    አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን #ደረቀች። (የማቴዎስ
    ወንጌል 21:19)
    2. ኢየሱስ እናቱን ቅድስት ማርያምን ግብረገብነት
    በጎደለው መልኩ እንደዚያ “አንቺ ሴት ” ብሎ ሲጠራትና
    እንዳላከበራት ሲያዩ የዘመኑ ጴንጤዎችም ማርያምን
    ማላገጫ እያደረግዋት ነው፡፡ አዎ ልጅዋን አክብሮ
    ሲጠራት ስላላዩ ፣ እነሱም ጴንጤዎች በተራቸው
    ማርያምን እንደተራ ሴት ቆጠርዋት፡፡
    እናቱን በአደባባይ “አንቺ ሴት” ብሎ የሚጠራ ሰው
    ከኢየሱስ በስተቀር አልሰማሁም፡፡ የለየለት ዱርዬም
    ቢሆንም እንኳን እናቱን በአደባባይ “አንቺ ሴት” ብሎ
    እንደማይጠራ 100% እርግጠኛ ነኝ፡፡ ታድያ ከአንድም
    ሁለት ጊዜ በአደባባይ አንቺ ሴት እያለ እናቱን ከማያከብር
    ሰው ፤ ፍቅር ይጠብቃሉልን??
    Jesus said to his mother “ #አንቺ_ሴት፥ #ከአንቺ
    ጋር ምን አለኝ? ጊዜዬ ገና አልደረሰም አላት።” (የዮሐንስ
    ወንጌል 2:4)
    3. እውን ኢየሱስ ካልጠፋ ምሳሌያዊ አነጋገር “ #ሰይፍ
    ” የሚለው ቃል በተለየ መልኩ ሲጠቀም ፣ ፍቅርን
    እያስተማረ ነውን?? ይህን #ሰይፍ የሚለው ቃል በሌላ
    ምሳሌያዊ ቃል መተካት ሳይቻል ቀርቶ ነው ወይ? ወይስ
    #ሰይፍ ፍቅርን ያሳያል ?
    Jesus said “ በምድር ላይ ሰላምን ለማምጣት
    የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ #ሰይፍን እንጂ ሰላምን
    ለማምጣት አልመጣሁም።” (የማቴዎስ ወንጌል 10፡34)
    4. በእምነት ልዩነት ሆነ በሌላ ምክንያት በቤተሰብ መሀል
    የሚነሣ ግጭት ያሳዝናል እንጂ አያስደስትም፡፡ ነገር ግን
    ኢየሱስ በእሱ ምክንያት በቤተሰብ መሃል የሚነሳ መለያየት
    ያሳዘነው አይመስልም፡፡ እንዲያውም ጀብድ አደረገው
    እኮ!! እውን ፍቅር የሚሻ ሰው ፣ በቤተሰቦች መሃል የሚነሳ
    ግጭት ያስደስተዋልን? ከዚህ ሰው ፍቅርን ይጠበቃል ?
    Jesus said “ ሰውን ከአባቱ፥ ሴት ልጅንም ከእናትዋ፥
    ምራትንም ከአማትዋ #እለያይ ዘንድ
    መጥቻለሁና” (የማቴዎስ ወንጌል 10፡35)
    5. እንዲነግስ የማይፈልጉትን ጠላቶቹን እረዱዋቸው ብሎ
    ከሚያዝ ሰው ፍቅር ይጠበቃል ወይ?
    Jesus said , “ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ
    ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው በፊቴም #
    እረዱአቸው።” (የሉቃስ ወንጌል 19፡27)
    6. በአመንዝራ ሴት ምክንያት ምንም የማያውቁትን
    ልጆችዋን እገድላለሁ ብሎ ከሚፎክረው ኢየሱስ፣ ፍቅር
    ይጠበቃል ወይ ?
    ዮሐንስ ራእይ 2፡23 “እነሆ፥ በአልጋ ላይ እጥላታለሁ፥
    ከእርስዋም ጋር የሚያመነዝሩትን ከሥራዋ ንስሐ ባይገቡ
    በታላቅ መከራ እጥላቸዋለሁ፤#ልጆችዋንም #በሞት #
    እገድላቸዋለሁ፤ አብያተ ክርስቲያናትም ሁሉ ኵላሊትንና
    ልብን የምመረምር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥
    ለእያንዳንዳችሁም እንደ ሥራችሁ እሰጣችኋለሁ።
    (የዮሐንስ ራእይ 2፡23)
    7. ተከታዮቹን ልብሳቸውን ሽጠው #ሰይፍ እንዲገዙ
    ከሚያዘው ኢየሱስ ፍቅር ይጠብቃሉን?
    #ሰይፍ የሚለው ምሳሌያዊ ወይም መንፈሳዊ ነው
    ካላችሁ ለምን ካልጠፋ ቃላት ፣እቺን #ሰይፍ መረጣት ??
    ኢየሱስ ይቺ #ሰይፍ የምትለዋ ቃል ካልጨመረ ፈሊጣዊ
    (ምሳሌያዊ) አነጋገር መጠቀምን አይችልም? ወይስ
    ሰይፍ የምትለዋን ቃል ይወዳታልን ?
    Jesus said “እርሱም፦ አሁን ግን ኮረጆ ያለው ከእርሱ
    ጋር ይውሰድ፥ ከረጢትም ያለው እንዲሁ፤ የሌለውም
    ልብሱን ሽጦ ሰይፍ ይግዛ።” (የሉቃስ ወንጌል 22፡36)
    8. እውን ሰዎችን እባቦች፣ የእባብ ልጅ ብሎ ከሚሳደበው
    ኢየሱስ ፍቅር ይጠበቃልን??
    “እናንተ #እባቦች፥ #የእፉኝት_ልጆች፥ ከገሃነም ፍርድ
    እንዴት ታመልጣላችሁ?” (የማቴዎስ ወንጌል 23፡33)
    8b. እውን ሰዎችን ደንቆሮዎች ፣ ዕውሮች እያለ
    ከሚሳደበው ኢየሱስ ፍቅር ይጠብቃሉ? “እናንተ#
    ደንቆሮዎችና #ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል?
    ” (የማቴዎስ ወንጌል 23፡16)
    9. እውን አንድ ትውልድ ሕዝብን አመንዝራ ትውልድ ብሎ
    ከሚሳደብ ሰው ፍቅርን ይጠበቃልን??
    “ ክፉና #አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል” (የማቴዎስ
    ወንጌል 16፡4)
    10. እውን አንዲት የከነናዊት ሴት ልጅ እስራኤላዊት
    ስላልሆነች ብቻ #ውሻ ብሎ ከሚሳደብና ዘረኛ ከሆነው
    ኢየሱስ ፍቅር ይጠበቃልን?
    Jesus said , “ እርሱ ግን መልሶ፦ የልጆችን እንጀራ
    ይዞ #ለውሾች መጣል አይገባም አለ።” (የማቴዎስ
    ወንጌል 15፡26)
    11. የሰው ልጆችን አንዱን ቅዱስ የተመረጡ
    (እስራኤላውያንን) ሌሎቹን ደግሞ ዉሾች (ከነናውያን)፣
    እሪያዎች (አሳማዎች) ፣ እባቦች፣ ግብዞች፣ ደንቆሮዎች፣
    የዲያብሎስ ልጆች፣ ውሸታም፣ የውሸታም አባት፣ ወ.ዘ.ተ
    እያለ ከሚከፋፍለው ኢየሱስ ፍቅር ይጠበቃልን ?
    Jesus said, “በእግራቸው እንዳይረግጡት ተመልሰውም
    እንዳይነክሱአችሁ፥ የተቀደሰውን #ለውሾች አትስጡ፥
    ዕንቁዎቻችሁንም #በእሪያዎች ፊት አትጣሉ።” (የማቴዎስ
    ወንጌል 7፡6)
    “እናንተ #ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን” (የማቴዎስ
    ወንጌል 23:27)
    “ እናንተ #ከአባታችሁ_ከዲያብሎስ ናችሁ
    የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። … #
    ውሸታም #የውሸታም_አባት ነውና” (የዮሐንስ ወንጌል
    8:44)
    12. ከእስራኤል በቀር ለሌሎች ሕዝቦች አልተላክሁም
    ከሚለው ዘረኛ ኢየሱስ፣ እውን እኛ ጥቁር አፍሪካውያን
    ፍቅር እንጠብቃለን?
    Jesus said,“እርሱም መልሶ፦ ከእስራኤል ቤት ለጠፉት
    በጎች በቀር #አልተላክሁም አለ።” የማቴዎስ ወንጌል
    15፡24
    13. እውነተኛ የእግዝአብሔር ሰው በእምነቱ የተነሣ
    ለሚደርስበት ስቃይ አምላኩን አያማርርም፡፡ በጸጋ
    ይቀበለዋል እንጂ፡፡ ለምሳሌ፡- የአብርሃም ልጅ ቢላዋ
    አንገቱ ላይ ሲያርፍበት እንኳን ባለው ጽኑ ዕምነት የተነሣ
    እንደ ኢየሱስ በአምላኩ ላይ
    አልጮኸበትም፤አላማረረበትም፡፡ እውን ኢየሱስ እሱ
    መስዋዕት ሁኖ ሌሎቹን ለማዳን የሚያስችል ፍቅር
    ነበረውን ?
    “በዘጠኝ ሰዓትም ኢየሱስ፦ ኤሎሄ ኤሎሄ ላማ ሰበቅታኒ?
    ብሎ በታላቅ ድምፅ ጮኸ። ይህም። አምላኬ አምላኬ፥
    ስለ ምን ተውኸኝ? ማለት ነው።” (የማቴዎስ ወንጌል 27፡
    46)

    ReplyDelete